መላው የድርጅታችን አባላትና ደጋፊዎች!
በሁሉም መስክ የጀመራችሁትን ጥረት እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዛሬም በአዲስ ወኔና መንፈስ በተሟላ መነሳሳትና ዝግጁነት ወደፊት በመራመድ ላይ ያለውን ድርጅታችሁን በማጠናከር የህዝባችን ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ ለዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ መሳካትና ለ10ኛው ድርጅታዊ ጉባኤያችን የተላለፉ ውሳኔዎችን ለማሳካት በፅናትና አይበገሬነት መንፈስ ወደ ላቀ ደረጃ እንድታሸጋገግሩት ድርጅታችሁ ብአዴን ጥሪውን ያስተላልፍላችኋል፡፡ የልማታዊና ዴሞክራሲያዊ አስተሳሰብና ተግባር የማይዋጥላቸው የተቃዋሚ ኃይሎች የቆርጦ ቀጥል ፖለቲካ መነሻና አንድምታው እኛ የአማራ ክልል አመራሮች፣ የብአዴን/ኢህአዴግ አባላት፣ ባለሙያዎች በአጠቃላይ መላ ህዝቡ ፋታ በማይሰጥ የህዳሴ ጉዞ ውስጥ በመረባረብ ላይ እንገኛለን፡፡ መላ ቀልባችን ልማትና ልማት ላይ ብቻ ሆኗል፡፡ በዚህም ባለፉት ዓመታት በርካታ ድሎችን ተጎናፅፈናል፡፡ የ2005/2006 የግብርና ልማት በተለይ የሰብል ምርት እንኳ ብንመለከት በሃገር አቀፍ ደረጃ ከተመዘገበው የሁለት በመቶ ብልጫ ያለው የሰብል ምርት ዕድገት አረጋግጠናል፡፡ በሌላ በኩል ይህ የድርጅታችንና የክልሉ ህዝቦች ቁርጠኝነት መግቢያ ቀዳዳ ያሳጣቸው ተቃዋሚ ኃይሎች ከልማት ጉዟችን ሊያደናቀፉንና ውድቀታችንን የሥልጣን መወጣጫቸው ለማድረግ የማይፈነቅሉት የጥፋት ድንጋይ፣ የማይነዙት አሉቧልታ የለም፡፡ ሰሞኑንም የክልላችንን ህዝቦች ህይወት ለመለወጥ ደፋ ቀና በሚሉ ጠንካራ አመራሮቻችንን ስም የማጥፋትና የማጥላላት ዘመቻን የሙጥኝ ብለዋል፡፡ አብዮታዊ ዴሞክራሲ የብአዴን ልሳንም የእነኚህ ፀረ ሠላም ኃይሎች የቆርጦ ቀጥል የማጥላላት ዘመቻ አንድምታ፣ መነሻና መድረሻን በተመለከተ ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ኃላፊና የብአዴን ሥራ አስፈፃሚ አባል ከአቶ ዓለምነው መኮንን ጋር ቆይታ አድርጋለች፡፡ አመራሩ፣ አባላት፣ ባለሙያውና መላ ህዝቡ የእነኚህን ኃይሎች የጥፋት ድርጊት በሚገባ ተገንዝቦ ልማቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል በማሰብም እንዲህ አቀረብነው፡፡\ የኪራይ ሰብሳቢነት ወኪል ኃይሎችን በመታገል የልማታዊ ዴሞክራሲ አስተሳሰብ ልዕልናን እናስፋፋ!! |
መላው የድርጅታችን አባላትና ደጋፊዎች!
በሁሉም መስክ የጀመራችሁትን ጥረት እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዛሬም በአዲስ ወኔና መንፈስ በተሟላ መነሳሳትና ዝግጁነት ወደፊት በመራመድ ላይ ያለውን ድርጅታችሁን በማጠናከር የህዝባችን ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ ለዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ መሳካትና ለ10ኛው ድርጅታዊ ጉባኤያችን የተላለፉ ውሳኔዎችን ለማሳካት በፅናትና አይበገሬነት መንፈስ ወደ ላቀ ደረጃ እንድታሸጋገግሩት ድርጅታችሁ ብአዴን ጥሪውን ያስተላልፍላችኋል፡፡ የልማታዊና ዴሞክራሲያዊ አስተሳሰብና ተግባር የማይዋጥላቸው የተቃዋሚ ኃይሎች የቆርጦ ቀጥል ፖለቲካ መነሻና አንድምታው እኛ የአማራ ክልል አመራሮች፣ የብአዴን/ኢህአዴግ አባላት፣ ባለሙያዎች በአጠቃላይ መላ ህዝቡ ፋታ በማይሰጥ የህዳሴ ጉዞ ውስጥ በመረባረብ ላይ እንገኛለን፡፡ መላ ቀልባችን ልማትና ልማት ላይ ብቻ ሆኗል፡፡ በዚህም ባለፉት ዓመታት በርካታ ድሎችን ተጎናፅፈናል፡፡ የ2005/2006 የግብርና ልማት በተለይ የሰብል ምርት እንኳ ብንመለከት በሃገር አቀፍ ደረጃ ከተመዘገበው የሁለት በመቶ ብልጫ ያለው የሰብል ምርት ዕድገት አረጋግጠናል፡፡ በሌላ በኩል ይህ የድርጅታችንና የክልሉ ህዝቦች ቁርጠኝነት መግቢያ ቀዳዳ ያሳጣቸው ተቃዋሚ ኃይሎች ከልማት ጉዟችን ሊያደናቀፉንና ውድቀታችንን የሥልጣን መወጣጫቸው ለማድረግ የማይፈነቅሉት የጥፋት ድንጋይ፣ የማይነዙት አሉቧልታ የለም፡፡ ሰሞኑንም የክልላችንን ህዝቦች ህይወት ለመለወጥ ደፋ ቀና በሚሉ ጠንካራ አመራሮቻችንን ስም የማጥፋትና የማጥላላት ዘመቻን የሙጥኝ ብለዋል፡፡ አብዮታዊ ዴሞክራሲ የብአዴን ልሳንም የእነኚህ ፀረ ሠላም ኃይሎች የቆርጦ ቀጥል የማጥላላት ዘመቻ አንድምታ፣ መነሻና መድረሻን በተመለከተ ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ኃላፊና የብአዴን ሥራ አስፈፃሚ አባል ከአቶ ዓለምነው መኮንን ጋር ቆይታ አድርጋለች፡፡ አመራሩ፣ አባላት፣ ባለሙያውና መላ ህዝቡ የእነኚህን ኃይሎች የጥፋት ድርጊት በሚገባ ተገንዝቦ ልማቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል በማሰብም እንዲህ አቀረብነው፡፡\ የኪራይ ሰብሳቢነት ወኪል ኃይሎችን በመታገል የልማታዊ ዴሞክራሲ አስተሳሰብ ልዕልናን እናስፋፋ!! አንዱ ብር የት ገባ?
ሶስት ጓድኛማቾች በአንድ ላይ ሲኖሩ የቤት ኪራይ ደረሰባቸዉ;; ኪራዩ በጠቅላላ የሚደርስባቸዉ በወር 25 ብር ነዉ;; ስለዚህ ሶስቱም ዝርዝር ስለሌላቸዉ ለሚላላካቸዉ ልጅ እያንዳንዳቸዉ 10 ብር ሰጡትና በጠቅላለዉ 30 ብር ይዞ ሄደ የቤት ኪራይ ከፍሎ መልስ 5 ብር ይዞ ተመለሰ;; ልጆቹም በተላላካቸዉ ልጅ በመደሰታቸዉ 2ብር ዉሰድ አሉትና ወሰደ አሁን ልጁ እጅ ላይ 3ብር ቀረና ለእያንዳንዳቸዉ 1ብር መለሰላቸዉ;; ስለዚህ እነሱ ያወጡት 9x3=27 ነዉ ለልጁ 2ብር ሰጡት በጠቅላለዉ 27+2=29 ነዉ አንዱ ብር የት ገባ? |